Request edit access
Benefits of National ID for Urban Life
"የ'ፋይዳ' ፋይዳ በከተማ ኑሮ" በሚል ርዕስ 
አቶ ዮዳሔ ዘሚካኤል (የብሔራዊ መታወቂያ - ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ) ጋር 

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 29፣2016ዓ.ም 
በሸገር 102.1ሬዲዮ በከቤት እስከ ከተማ ፕሮግራም  
የውይይት ክፍለ ጊዜ ስላቀድን በጉዳዩ ላይ እንዲነሳ የምትፈልጓቸውን ሀሳቦች እና ያሏችሁን ጥያቄዎች በዚህ ቅጽ ላይ እንድታሰፍሩ እንጠይቃለን።
ስለ ብሔራዊ መታወቂያ በቂ መረጃ አለ ብለው ያስባሉ? *
ብሔራዊ መታወቂያ ጥቅም አለው ብለው ያስባሉ? *
ብሔራዊ መታወቂያ አለዎት? *
ከሌለዎት፤ ለምን የለዎትም?  *
ብሔራዊ መታወቂያን ተግባራዊ እና ተደራሽ ለማድረግ 
(ተግባራዊ መደረግ አለበት ብለው ካመኑ) ምን አይነት አማራጮችን ይጠቁማሉ? 
*
ብሔራዊ መታወቂያ ከመረጃ ደኅንነት አንጻር ምን ፋይዳ አለው ብለው ያስባሉ?  *
በውይይቱ ክፍለ ጊዜ እንዲነሳ የሚፈልጉት ሀሳብ እና ጥያቄ ካለ እስከ ሶስት ድረስ ይዘርዝሩ።

1.
*
2. *
3. *
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy